Wednesday, April 17, 2013

ሚያዚያ 8


በዚህች ቀን የከበሩ ሦስቱ ደናግል ሴቶች በሰማዕትነት አረፉ፤የእሊህም ስማቸው አጋሊስ፤ኤራኒና ሱስንያ ነው፡፡ንጉስ
መክስምያኖስ ላቆመው ጣኦት አንሰግድም በማለታቸው ግርፋትና ብዙ መከራ ደረሰባቸው በመጨረሻም በዛሬዋ ዕለት በእሳት ተቃጠለው ቅድስት
ነፍሳቸውን ሰጡ፡፡ በረከታቸው ይደርብን

No comments:

Post a Comment