Saturday, July 13, 2013

ሐምሌ 7



በዚህች ቀን አጋዕዝተ ዓለም ስላሴ በአብርሃም ቤት ተገኝተው ቤቱን የባረኩበት የአንድነታቸውንና ሶስትነታቸው ሚስጢር የገለጹበት ታላቅ በዓል ነው። ከበዓሉ በረከት ያሳትፈን

No comments:

Post a Comment