Friday, August 2, 2013

ሐምሌ 22


ቀን በዚህች ቀን በኢትዮጰያ ታላቅ አምድ ወደቀ፤ ቆፍጣናው የተዋህዶ ልጅ አቡነ ጴጥሮስ በፋሺሽት ጣሊያን እጅ በመድፍ ተደብድበው በሰማእትነት አረፉ፤ለኚህ ሰማእት ቀድሞ ሀውልት ቆሞላቸው ሲታወሱ ይኖሩ ነበር ከሁለት ዓመት በፊት ደግሞ በትውልድ ስፍራቸው በፍቼ በስማቸው ቤተክርስቲያን ተሰርቶላቸው በደማቁ ተከብረው ይውላሉ፤ ይህን ቀን ኢትዮጰያዊ የሆነ ሁሉ ሊያስበው ሊያከብረውም የሚገባ ነው፤የአባታችን በረከት ይድርብን።
LIKE >>>
https://www.facebook.com/pages/ተዋህዶ-ሀይማኖታችን/117298008428339?ref=hl

No comments:

Post a Comment